“ለግጥሞቼ ግጣም!”

0
56

የጐንቻው
እነሆ አሥር ዓመት ቃላት ስሰፍር፤
ቅንጣት ቢደርስ ብዬ ስዘግን አየር፤
በብዕር ስሞግት በምናብ ስጭር፤
ታጋዪን ሳሞግስ ወያኔን ሳማር፤
ደንደሱን ስበጣ፤ዶማውን ስወቅር፤
ተፈጥሮን ተመክሮ ላያድን ስጥር፤
ላጋጥም ስገጥም መሃል ዳር አገር፤
ልፋ ብሎኝ ይሆን? እምፍጨረጨር።
Read More ለግጥሞቼ ግጣም!