ሕወሀት፣ኢህአዴግና የኤርትራ ጉዳይ

0
48

አዲስ ፖሊሲ ወይስ አዲስ ራዕይ?

አክሊሉ ወንድአፈረው

ሚያዝያ 17፣ 2009 ( ኤፕሪል 25፣ 2017)

መግቢያ

ባለፉት ጥቂት ወራት ውስጥ ጠቅላይ ሚኒስቴር ሐይለማሪያም ሁመራ አካባቢ ብቅ ብለው ባደረጉት ንግግር በኤርትራ ላይ ድርጅታቸውና መንግስታቸው ይዘውት የቆዩት ፖሊሲ የተፈለገውን ውጤት ባለማስገኘቱ በቅርቡ አዲስ ፖሊሲ ነድፈው ተግባራዊ ለማድረግ በዝግጅት ላይ እንደሆኑ ገልጠው ነበር። ከዚያም በመቀጠል የተለያዩ ስርእቱን የሚደግፉም የሚቃወሙም ጸሐፊዎች በዚህ ጉዳይ ላይ የተለያዩ ሀሳቦችን አካፍለዋል፡፡

ሕወሀት፣ኢህአዴግና የኤርትራ ጉዳይ