የአምባሳደር ኸርማን ኮኸን ምክርና የኢትዮጵያ ጥቅም

0
87

ከ አክሊሉ ወንድአፈረው
የኤርትራ ከኢትዮጵያ እንድትገነጠል በተደረገበት ጊዜ ታላቅ ሚና ከነበራቸው ባለስልጣኖች አንዱ አምባሳደር ኸርማን ኮኸን
እንደነበሩ ይታወቃል:: በምእራቡ አለም ደግሞ የቀድሞ ባለስልጣኖች ከጡረታ በዄላም ቢሆን ቁልፍ ሚና ሲጫዎቱ
ይስተዋላል:: በመሆኑም ፤ አርሳቸው በዚሀ ጉዳይ ላይ ህሳበ ሲስንዘሩ ትኩርት መሰጠቱ አስፈላጊነቱን የጎላ ያደርገዋል። ከዚህ
በመነሳት ስሞኑን አምባሳደር ኮኸን ይዘውልን ብቅ ያሉትን ጉዳይ አንዳንድ ገጽታዎች በዚህ ጽሁፍ ውስጥ እመረምራለሁ።
አምባሳደር ኸርማን ኮኸን በኤርትራ (ሻቢያ) ላይ የተባበሩት መንግስታት የጣለው ማእቀብ ሊነሳ ይገባዋል ብቻ ሳይሆን፤
ኢትዮጵያ አሁን በተባበሩት መንግስታት ውስጥ ያላትን ቦታ ተጠቅማ እንዲያውም ስለማእቀቡ መነሳት በግንባር ቀደምትነት
ዋናዋ ጠያቂ መሆን አለባት ሲሉ እንደተናገሩ አፍሪካን ኒውስ የተሰኘው ድረ ገጽ ላይ (ሲፕተምበር 28፣ 2017)፡ ሰፍሮ
ይገኛል።
የአምባሳደር ኸርማን ኮኸን ምክርና የኢትዮጵያ ጥቅም