የጎንደር ሕብረት ይድረስ ለጎንደር ሕዝብ

0
35

ዛሬም እንደ ጥንቱ፤ ህዝባችን በፈለገው ቦታ መብቱ እና ክብሩ ተጠብቆለት፤ እንደ ከብቶች ቦታ ሳይከለልለት፤ እንደሰው በነፃነት በኢትዮጵያዊነቱ ኮርቶ የመኖር መብቱ እስከሚረጋገጥለት ድረስ፤ ለህሊናችን ግድ የሚለውን፤ ሁኔታው የፈቀደውን፤ አቅማችን የቻለውን ለህዝባችን እና ለአገራችን የሚጠቅመውን ሁሉ ከማድረግ ጭራሽ አንቆጠብም። ሕዝቡን እና ኢትዮጵያ አገሩን የሚወድ ሁሉ የነፃነትን ቀን በአጭር ጊዜ ያይ ዘንድ የዚህ ተግባር ማዕድ ተካፋይ መሆን የዜግነት ገዴታው ነው።

 

click the  link for full article

ይድረስ ለጎንደር ሕዝብ