Thursday, December 14, 2017

የኢትዮጵያ ህዝብ ትግል ለስርዓት ለውጥ እንጂ ለግብር ቅናሽ አይደለም

የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) Ethiopian People's Congress for United Struggle (Shengo) በተለያዩ ጊዜ የተለያዩ ችግሮችን እየፈጠረ እድሜውን ማርዘም የሚሞክረው አገር አጥፊ ወያኔ መራሹ ቡድን...

የቁልቁለት መንገድ:: አገሬ አዲስ

አዲስ አበባ ገደል ስትገባ!! በየትኛውም ዓለም ከተማ ውስጥ የሌለና ያልታዬ ታሪክ በአገራችን ዋና ከተማ በሆነችው አደስ አበባ ውስጥ ለበለጠ የህዝብ ልዩነትና አገራዊ ቀውስ የሚዳርግ እቅድ ሰሞኑን...

የህወሃት/ኢህአዴግን የእልቂት አዋጅና መሰናዶ ተባብረን አናክሽፍ

የህወሃት/ኢህአዴግን የእልቂት አዋጅና መሰናዶ ተባብረን አናክሽፍ በህዝብ ተቃውሞና ትግል የተወጠረው የጎሰኞች ስብስብ የሆነው የህወህት/ኢህአዴግ አፋኝ አገዛዝ ከዓመት በፊት የተቀሰቀሰውን ህዝባዊ ተቃውሞና አመጽ ለማፈንና ብሎም ለማጥፋት...

ያለ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊ መሆን አይቻል

ከመኮንን ዘለለው በኢትዮጵያችን ከሰማንያ በላይ ብሔር ብሔረሰቦች አሉ ተብሎ ይታመናል፣ አገራችን የነዚህ ሁሉ ድምር ውጤት ነች። በዚህች መሬት የተፈጠሩ ብሔር ብሔረሰቦች የራሳቸው ቋንቋ አላቸው፤ ከነዚህ ውስጥ አገርኛ...

ሕወሀት፣ኢህአዴግና የኤርትራ ጉዳይ

አዲስ ፖሊሲ ወይስ አዲስ ራዕይ? አክሊሉ ወንድአፈረው ሚያዝያ 17፣ 2009 ( ኤፕሪል 25፣ 2017) መግቢያ ባለፉት ጥቂት ወራት ውስጥ ጠቅላይ ሚኒስቴር ሐይለማሪያም ሁመራ አካባቢ ብቅ ብለው ባደረጉት ንግግር...

“ለግጥሞቼ ግጣም!”

የጐንቻው እነሆ አሥር ዓመት ቃላት ስሰፍር፤ ቅንጣት ቢደርስ ብዬ ስዘግን አየር፤ በብዕር ስሞግት በምናብ ስጭር፤ ታጋዪን ሳሞግስ ወያኔን ሳማር፤ ደንደሱን ስበጣ፤ዶማውን ስወቅር፤ ተፈጥሮን ተመክሮ ላያድን ስጥር፤ ላጋጥም ስገጥም መሃል ዳር አገር፤ ልፋ...

የሐብታሙ አያሌው የእስርቤት መከራን ስናስታውስ

ለዴሞክራሲ የሚደረገው ትግል ከተጀመረ አምስት አስርተ አመታት አስቆጥሯል። በነዚህ አመታት በጣም ብዙ ቁጥር ያላቸው የአገሪቱ ታጋዮች አይቀበሉ ግፍን ተቀብለዋል። ሆኖም የነዚያ ታጋዮች መከራ እና...

የኢትዮጵያ፤ የው ዪ ዪትና ፤ መ ፍትሔ ፤ መድረክ ETHIOPIAN DIALOGUE FORUM-EDF

መግለጫ ። (PRESS RELEASE • በእኛ በኢትዮጵያውያን ውይይትና መፍትሔ መድረክ(Ethiopian Dialog Forum-EDF) አመለካከት የብሄራዊ መግባባት ትልቁ ግብ እውነተኛ የመድብለ ስርዓት በሃገሪቱ እንዲኖር ፣ የፖለቲካ...

ህዝባችን የሚሻው መሰረታዊ ለውጥን እንጂ ቀጣይ ወታደራዊ አገዛዝንና ባዶ ተስፋን አይደለም

የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) Ethiopian People's Congress for United Struggle (Shengo) መጋቢት 7፣ 20009 (ማርች 16፣2017) ሕወሀት/ ኢህአዴግ እንደተሽመደመደና መግዛት አንዳቃተው በተዘዋዋሪ አመነ።፤ይህ...